|
ወርቅ.1 ሰሙ ...ባዶ አታስቀሯቸው ወርቁ.....ጣሊያኖችን በአድዋ አታስቀሯቸው
|
|
ወርቅ .2 የአክሱምን ሀውልት ሮም መትከላቸው አይጠቅማቸውም
|
|
ወርቅ .3
ሰሙ ...ትምህርት እንደማስተማር እኔን ይከታተላሉ ወርቁ.....ብር አምጣ ይላሉ
|
|
ወርቅ .4 ሰሙ መስኮቦች ወደ ጨረቃ ሮኬት ስለላኩ ግማሽ ጨረቃ ተጠብስቃ ትስቅብናለች ወርቁ ሱማሌም በተመሳይ የካርታ ቅርጽ እና በመስኮብ መሳሪያ ተጠብስቃለች |
|
ወርቅ .5
ሰሙ ...ኢላማ አልስትም ወርቁ.....ለምን አላማም ?
|
|
ወርቅ .6
ሰሙ ...ባእጣ ኤርትራ ወጣችለት ወርቁ... የኢትዮጵያ አርበኛ ኤርትራን ነጸ አወጣ
|
|
ወርቅ .7 ወርቁ... ነጋድራስ በጂፕ መኪናቸው ተገልብጠው መኪናዋ ስለተጎዳች ሰርቶ ያፈረሰኝ ሲሉ በዛ ግዜ መንገዱን የሰሩት አሜሪካኖች ስለሆኑና ጂፕም የሚሰሩት እነሱ ስለሆኑ ነው
|
|
ወርቅ 8
ሰሙ ...በሩ ሳይጠባችሁ ለምን አንድ ባንድ ገባችሁ ወርቁ.... በረሃብተኛ ተራ ገባችሁ
|
|
ወርቅ 9
ሰሙ ...ለከብቶቻችን ብዙ ሳር አለ ወርቁ.....አሳር መከራ እያየን ነው |
|
ወርቅ .10
ሰሙ .... ለፈታሽ ባልሽ ወርቁ ..... ፈታሽነት ለተሾመው ባልሽ
|
|
ከሞጣ እዚህ ድረስ ሬሳ እየተራመድኩ መጣሁ
|
|
ወርቅ .12
ዶክተር ታዬ ለኢትዮጵያ ሃገሩ ሲል በእስር ማቀቀ
|
|
ወርቅ.13
አገሩንና ሰውን በክልልና በቋንቋ አጠሩት
|
|
ወርቅ .14
መለስ ዜናዊ የኛ ነው ወይስ የኤርትራ ብለው ጠየቁኝ
|
|
ወርቅ .15
አማራ ጨዋ ሰው ነው
|
|
ወርቅ .16
ምነው ሰሜኑን (ኤርትራን) እንዲህ አዋርዱት
|
|
ወርቅ.17
ሻቢያ ዋና ከኢትዮጵያ ሆኖ ሲነግድ ነበር አሁን ምን አገኘው?
|
|
ወርቅ .18
ከጎንደር ላይ መሬት ቆርሰው ወሰዱ
|
|
ወርቅ .19
ከገረድ ጋር ማገጠ ብሎ ስሜን ያጠፋ ሰው ማነው?
|
|
ወርቅ 20
እያወቅኩኝ እንዳላዋቂ ሞትኩኝ
|
|
ወርቅ.21
የኢሃድግ ባለስልጣን(የአማራው) የነበሩትን ሙሉ አለምን ታምራትንና አንዳርጋቸው ጸጋን አስወግዶ ዳዊት ዮሃንስን ብቻ ይዞ ጥፋቱን ይሰራል
|