ወይዘሮ አልማዝ መኮ ከደሙ ንጹህ ናቸውን ?
የ10 አመት የሥልጣን ቆይታቸው ከቃላቸው ጋር
በንጽጽር ሲገመገም
|
ላለፉት 6 አመታት በኢትዮጵያ መንግስት የፌዴራል ምክር ቤት አፈ ጉባኤነቱን ስልጣን በመጨበጥ ሲያገለግሉ የነበሩትና በቅርቡ መንግስትን ከድተው ወደ አሜሪካ የኮበለሉት ወ/ ሮ አልማዝ መኮ ከ VOA የ አማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ስለ ኩብለላቸው ምክንያትና ከዛው ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች መልስ መስጠታቸው ይታወሳል። በዳዚሁ ዳቃለ ምልልስ ግለዳሰዳባዴቂ የዳሰዴሣዴቂቸው መልፎሖቦች ድምር ውጤት ከደሙ ንጹህነታቸውን የዳሚያስረዳ ነው። እውን ግለሰቧ ከደሙ ንጹህ ናቸውን ? ከሚለው ጥያቄ በመነሳት ቃላቸውን ከሠልጣን ዘመን ተግባራቸው ጋር በማነጻጸር ለመገምገም እንሞክር። ከዚያ በፊት ግን ንጽጽራችንም ሆነ ግምገማችን ሚዛናዊነት እንዲኖረው የኢትዮጵያ መንግሠትን አወቃቀርና በተለይም ወይዘሮዋ ይመሩት የነበረው የፌዴራሉ ምክር ቤት ያለውን ሠልጣንና ሃላፊነት ግለሰቧም በምክር ቤት አፈ ጉባኤነታችው የነበራቸውን ሠልጣንና የሃላፊነት ድርሻ ከ ህገ መንግስቱ ድንጋጌ በማጣቀስ ለማየት እንሞክር።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በየ 5 አመቱ ደምጽ በምስጢር በሚሰጥበት ሠርኣት የሚመረጡ ሲሆኑ ይህም ማለት የግልም ሆነ የፖለቲካ ድርጅቶች የፌዴራሉን መንግሠት በትረ ሠልጣን ለመጨበጥ የሚወዳደሩበት ነው። የ ፌዴሬሽኑ ምክር ቤት አባላት ደግሞ በየክልልሉ ያሉ ብሄሮች ፤ ብሄረሰቦች ፤ ህዝቦች የሚልኳቸው አባላት የሚወከሉበት ምክር ቤት ነው። አባላቱ የሚመረጡት በክልል ምክር ቤቶች ነው።እያንዳዱ ብሄር ቢያንስ አንድ ተወካይ ይኖረዋል ይሁንና እንደ ብሄር ወይም ብሄረሰቡ ሕዝብ ብዛት አንድ ሚሊዮን ህዝብ አንድ ተጨማሪ ወኪል ይኖረዋል ይላል። እንግዲህ ለግንዛቤ ይህን ካየን። በወይዘሮ አልማዝ ይመራ የነበረው የፌዴሬሽኑ ምክር ቤት ሠልጣንና ሃላፊነት ምንድነው የሚለውን እንመልከት።
ለላው እንግዲህ ወይዘሮ አልማዝ በምክር ቤቱ አፈ ጉባኤነታቸው የነበራቸው ሠልጣን ምን ነበር ? የሚለውን ስናይ፥ በዚሁ ምዕራፍ አንቀጽ 66 ላይ እንዲህ ተቀምጧል
በማለት ተቀምጥዋል። ከዚህ በመነሳት ወይዘሮ አልማዝ መኮ በቃለ ምልልሱ ያስቀመጡትን መልስ በተናጥል እንመልከት። ከ ኢሃድግ ጋር አብረው በሰሩበት ጊዜ ሁሉ የህዝብ፤ የግለሰብም ሆነ፤ የብሄር ብሄረሰቦች መብት እንደማይከበርና ህጎች ከወረቀት ላይ አልፈው በተግባር አለመዋላቸውን አያይዘውም አዲስ የሚወጡ ህጎችም በሠራ አይውሉም ብለዋል። እዝህ ላይ ለወይዘሮ አልማዝ ማቅረብ የምንፈልገው ጥያቄዎች
በተጨማሪም "የፌዴሬሽኑ ምክር ቤት አቅምና የአሡራር ደንብ እንዲኖረው ተደርጎ አልተዋቀረም ይሉና እኔም ከግዜ ግዜ ለውጥ ይመጣል በማለት በትግል ላይ እንጂ በሠልጣን ወይም በሠራ ላይ አልነበርኩም ሲሉ ከደሙ ንጹሕነታቸውን አስቀምጠዋል።"
"የሚደረገው ሁሉ የትግራይ ክልልን ለመጥቀም ነው ።ትግራይ በጣም ለምቷል።ማየት ማመን ነው።" ምክንያቱን ሲገልጹ "የፌዴራል መንግስት ለክልሎች የሚሰጠው ድጎማ ቀመር ተጠናቆ ነው የሚመጣው ምክር ቤቱ ምንም ሳያደርግ ማሳለፍ ነው ብለዋል።"
"ከዚሁ ጋር በተያያዘ ለትግራይ ብቻ ስለሚደረገው አድልኦ ጠቅላይ ሚንስትሩን አናግሪያቸው ትግራይ በመልማትዋ ቀንታችሁ ነው እስከ ማለት ዘልፈውኛል ብለዋል።"
ህገ መንግስቱም በተገቢው አይተገበርም። የኦሮሞ ህዝብ መብቶችም አልተከበሩም ብለዋል
"የወያኔ አፈንጋጮች አካሄድ የድርጅቱን ህልውና የሚያናጋና ኢዲሞክራሲያዊ ስለነበር ተቃውሜያቸዋለሁ ። እንደ ድርጅት ህዋትም እንዲፈርስ አልፈልግም። ስለዚህም የብዙሃኑን ክፍል ደግፊያለሁ። ብለዋል።"
"ላለፉት 10 አመታት የታገልኩበት ድርጅት የኦሮሞን ህዝብ መብት ስለማያስጠብቅ በቅርቡ የኦነግን ፕሮግራም ተመልክቼ የኦሮሞን ህዝብ መብት ስለሚያስጠብቅ ወደዛ ተቀላቅያለሁ "
ወይዘሮ አልማዝ ከላይ ለቀረቡልዎ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ይሰጣሉ ብሎ የሚያምን ዜጋ ያለ አይመስለንም። ምክንያቱም አቋሜ ብለው ያንጸባረቋቸው ነጥቦች በሙሉ አንዱ የአንዱን እውነትነት እየሻረውና ተግባርን ከቃል እያቃረነ ትዝብት ውስጥ እንደጣልዎት ህሊናዎም ቢሆን አሌ አይለውምና ነው ። ከላይ መልስ እንዲሰጡባቸው ለተጠየቁባቸው ነጥቦች ትክክለኛው መልስ በተግባርዎና በቃልዎ ቅራኔ ውስጥ ተካትዋል ለማለት ነው የፈለግነው። እርስዎ ኢሃድግን የተቀላቀሉት ለኦሮሞ ህዝብ መብት ሊታገሉ አስበው ሳይሆን የኦሆዴድ ኢሃዴግ ድርጅት ባለበት የተማረ ሰው እጥረት ምክንያት እርስዎን መሰል በመጠኑም ቢሆን ፊደል የቆጠር ሰው በቀላሉ በስልጣን መሰላል ሊንጠላጠል እንደሚችል ቀድመው በመረዳትዎ ነው።ያሰቡትም ተሳክቶ ከፍተኛውን የስልጣን እርከን አግኝተው መጀመሪያ በክልል አስተዳደር ከ6 አመት ወዲህ ደግሞ በፌዴርሽኑ ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት ጠብ እርግፍ ብለው ሲያገለግሉና ከልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች በተጨማሪ አስደንጋጭ ደሞዝ እየላጡ ኖረው ዛሬ ደግሞ ሠታገል እንጂ ስሰራ አልነበርኩም ይሉናል። በተልኮ ትምህርት የማስትሬት ዲግሪዎን እንዲይዙ ኢሃዴግ ያመቻቻልዎት በበለጠ ተምረው በበለጠ እራሱኑ እንዲታገሉት ወይስ ለታማኝነትዎ ጉርሻ መስጠቱ ? መልሱን አንባቢ ይስጥ እርስዎም ሳያውቁት እንደመሰከሩት በተጭበረበረ ምርጫ የኦሮሞ ህዝብ ሳይወክልዎ ኢሃድግ ለስልጣን ስላበቃዎ ታማኝነትዎም ለኢሃዴግ እንጂ ለህዝብዎ ስላልነበር በምክር ቤትዎ የሚጸድቀውን አድሏዋዊውን የክልሎች ድጎማ ቀመር እንኳ ለማረም አልተነሳሱም። እውን የህዝብ ወኪል ቢሆኑማ እንደ ሌሎቹ ተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች የህዝብን መበደል በይፋ ባጋለጡ ነበር። ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ ኢሃዴግም ሆነ ህዋት በድፍረት የሚቃወሙትን አካሎች እንክዋን 10 አመት ቀርቶ 10 ቀን በስልጣን አለማስቀመጡንና በተለያየ ዘዴ አሽመድምዶ መጣሉን በተደጋጋሚ ያየነው እውነት ሆኖ ሳለ ወይዘሮ አልማዝ ግን 10 አመት በኢሃዴግ ውስጥ ስልጣን ላይ ሆኘ ኢሃዴግን ስታገል ነበር ይሉናል። ይህ እውነት ከሆነማ ኢሃዴግ እውነትም ዴሞክራቲክና በተቃውሞና በንግግር የሚያምን ድርጅት ነው ማለት ነው። ወይዘሮ አልማዝ በአሁኑ ሰአት ኢሃዴግን በመክዳት የሚኮበልሉት ባለስልጣናት በሙሉ ምክንያታቸው አንድና ተመሳሳይ ነው። እሱም ለ 10 አመታት ዳያዳራመዴሐችሁት የዴጀዳሳ ዴቶለቲዳካ እየመዴነበት በመሆዳነዴዛ ለ 12 ዳሩብ ጉዴሐይ ላይ ፎሖቮልኮ በመውጣት ከታዳሪክ ተጠያቂነቱ አስፈዳሪ ጨለዳማ ለዳማምለጥ ነው። ይህ ደግዳሞ ነጮቹ Opportunist ከሚሉት በአማርኛችንም ጊዜውን መሳይ፤ ጥቅምን አሳዳጅነት ፤ _ _ አይነት ባህሪ ያላቸው ሰዎች የተለመደ ተግባር ነው።እርስዎን ለየት የሚያደርግዎት እንደሌሎቹ ዝምታን ሳይመርጡ ህዝብን ለማሳመን በአግባቡ እንኳ ያልታሰበበት ውሸት ይዘው መቅረብዎ ነው። ይህን ማድረግዎም በጥቁር ታሪክዎ ላይ ተጨማሪ ጥቁር ትዝብትን ከመደረብ ሌላ የሰጠዎት ጥቅም የለም። በስልጣን ዘመንዎ መጨረሻ ላይ እንኳን ዛሬ ለወቀሷቸው ለጠቅላይ ምኒስትር መለስ ያለዎትን ታማኝነት የገለጹት በህዋት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት ሳይፈሩ ነበር።ይህ ደግሞ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ከአቶ መልስ ጋር ወዳጅ እንደነበሩ አረጋግጦልናል። በነበረዎት ቅርበት ተጠቅመው ፕዳሬዳዘዴሐንት ዳነዴዢፎሖቦን በመተካት ዳቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕዳሬዘዳንት ይሆናሉ እያልን ስንጠብቅ አቶ መለስ አስዳቀይዳሞዎት መሄድዎ ሁሉንም ያስገረመና የኢሃድግን እድዳሜ ዳማጠር ያጠናከር ቢሆንም ለኩብለላዎ የዳሰጡት መልስ ደግዳሞ በእጅጉ የዳሚያዳሳዝን ነው። የሆነው ሆኖ ህዝብ እንደ ህዝብ ብዙ ያውቃል ያመዛዝናልና አጥፊን ከአልሚ ለይቶ ፍርዱን እንድያገኝ ማድረጉም የማይቀር የተፈጥሮ ሂደት መሆኑን ስናረጋግጥልዎ እስከዛው ባሉበት ጤናዎን እየተመኘንልዎት ነው።
|