Back Home               Articles              Poems           News              Jokes               Email Us

        THIS WEBSITE IS CURRENTLY BLOCKED IN ETHIOPIA

 

ቀልበ ቢስ ተማሪ


መምህሩ ከከብቶች ስለሚገኙ ጥቅሞች አስረድተው እንደጨረሱ። ያልገ ባቸው ነገር እንዳለ ተማሪዎችን ጠየቁ። ማንም እጅ አላወጣም። መም ህሩም በመቀጠል ሁሉም ነገር ገብቷችሃል ማለት ከሆነ እኔ ልጠይቃ ችኋ በማለት በማስርዳት ላይ ሳሉ ሲያወራ ያዩትን ተማሪ አስነስተው እስኪ የከብት ቆዳን ጥቅም ንገረኝ ብለው ይጠይቁታል። ተማሪውም ያስረዱትን አንዷንም አልሰማም ነበረና ትንሽ አሰብ አድርጎ ቆዳው የ ሚጠቅመውማ ሠጋውን ጠፍሮ ለመያዝ ነው። በማለት መምህር ያልደ ረሱበትን አዲስ የቆዳ ጥቅም በማግኘት መምህሩን በሳቅ አፍርሷል።