የብሄራዊ ቡድናችን ሽንፈት!!
|
ጠቅላይ ምኒስትራችን ፕሬዘዳታችንና የውጭ ጉዳይ ሚንስትራችን በአውሮፕላን ሲጓዙ አውሮፕላኑ በሽብርተኞች ይጠለፋል። በዚህ ግዜ ጠቅላይ ሚንስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ማንነታቸው እንዳይታወቅ ቶሎ ብለው የፓይለቶቹን ልብስ ለብስው ከፓይለቶቹ ጋ ቦታ ይቀያየራሉ። ከጠላፊዎቹ አንዱ ወደ ኮክፒቱ በመሄድ የዋና ፓይለቱን ቦታ የያዙትን ጠቅላይ ምኒስትር አውሮፕላኑን ወደ ምናዝህ አቅጣጫ ካላበረርክ አንጎልህን እበታትነዋለሁ ይላቸዋል።እሳቸውም እኔን ከገደልክ ሁላችንም አብረን እንሞታለን ስለዚህ ያሰብከው አይፈጸምም ሲሉት ጠላፊው እንደገና ወደ ረዳት ፓይለቱ ይዞርና እንደዚያው ሲላቸው እኔንም ከገደልከኝ ፓይለቱ ብቻውን ማብረር ስለማይችል አብረን ማለቅ ነው ብለው ያስፈራሩታል ። አሁን ጠላፊው ዞር ሲል ከተሳፋሪው መሃል ፕሬዘዳንታችንን ያያቸውና እንዲያም ዋናው ተገኘው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አይደሉ እርስዎ ኑ ወደዚህ ይልና ሽጉጡን አናታቸው ላይ ደቅኖ ወደ ፓይለቶቹ በመሄድ የምላችሁን ካላደረጋችሁ የፕሬዘዳንታችሁን አንጎል በዚህ ጥይት እበታትነዋለሁ ብሎ ሲደነፋ ሁለቱ ፓይለቶች ባንድድምጽ
|
