ኩይሳው ተናደ !
|
የምዕራብ ማበል ሞገድ ባህር ተሻግሮ ሲነጉድ በርኸኛውን ቢነካው ኩይሳ አፈሩን ናደው የምስጡም መንጋ ተበተነ ጉድጓዱም አደባባይ ሆነ በለስ የቀናው የዘየደ ለመከለያው ማለደ ማበሉን የተጋፈጠ አልተቋቋመም ተረገጠ ከእንግድህማ እንዴት ሆኖ? ኩይሳ ሊያቆም ተበትኖ ለነገሩማ ኩይሳው ወትሮም እንቅፋት ነው ጥርጊያው ነው የሚመቸው በ ሳ/አ
|