ምስጥ ብብቱ ቤት ይስራ
|
በሰው አምሳል የተሰራ በሰው ስምም የሚጠራ ስጋ ለባሽ ቁድራ ሙድራ ህያው በድኑን እያስጓራ ተቀላቅሎ ተሰው ጎራ ያለ እኩያው ሲንጠራራ ያ ሰው ተባይ የሰው ተራ ስጋ ለባሽ ቁድራ ሙድራ ቆሞም ቁምነገር ካልሰራ ምስጥ ብብቱ ቤት ይስራ በምናምንቴው ቁድራ ሙድራ