ለ ቋጠሮ ድህረ ገጽ አዘጋጆች
በዲሞክራሲዋ እና በሰው ልጆች እኩልነት በምትታወቀዋ እና እንዲሁም ዓለም አቀፍ የሰባዊ መብት ማስከበሪያ ሕጎች ምንጭ በሆነችው ሀገረ ስዊዘርላንድ የሚገኙ እና ወደፊትም የሚቋቋሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት እና ጉባኤያት የሚተዳደሩበት ወገንተኛና አምባገነናዊ የሆነ ህግ በ 3 ካህናት ተደነገገ።
ባለፈው እሑድ ጁላይ 25 – 2010 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ በዓል ላይ ለምዕመናን ይፋ የሆነውን 2 ገጽ ህግ አባሪ በድህረ ገጻችሁ ላይ እባካችሁ አውጡልን።
ፍርዱን ለአንባቢ!!!
ከታዛቢ
this is Amharic page style